ፓስፖርት ወይም ቪዛ ፎቶ በ2 ሰከንዶች
ፎቶ በካሜራ ወይም በስማርት ስልክ ያንሱና ወደዚህ ሳይት ይላኩት፤ በሰከንዶች ፕሮፌሽናል የፓስፖርት/ቪዛ ወይም የመታዎቂያ ፎቶ ያገኛሉ. ምንም ምዝገባ አያስፈልግም. በሰከንዶች ውስጥ ውጤቱን ያያሉ።
ምንጭ
ዉጤት
እንደት ነው የሚሰራው?
ከጅርባ በነጭ ግድግዳ ባማድርግ በካሜራ ውይም በስማርክ ስልኮች ፎቶ ያንሱና, ለvisafoto.com ይላኩት, ምንም ሳይደክሙ ፈጣንና ፕሮፌሽናል ፎቶ ያገኛሉ.
ተቀባይነቱ አስተማማኝ ነውን?
አዎ. በአለም ዙሪያ ያሉ በርካታ የፓስፖርት፣ የቪዝና የመታዎቂያ ፎቶ ትክክለኛ መስፈርቶች አሉን. ፎቶውን በመንግስት ኤጀንሲ ተቀባይነት ካላገኘ ገንዘብዎን 100% እንመልሳለን.
ፎቶዎችዎን ወዲያውኑ ያግኙ
የባለሙያዎን ውጤት በበርካታ ሰከንዶች ውስጥ ያገኙታል ፣ ለሁለቱም ለኤሌክትሮኒክ አገልግሎት (ለኦንላይን ግቤት) የሚገኝ እና ለህትመት ዝግጁ ነው