ፓስፖርት ወይም ቪዛ ፎቶ በ2 ሰከንዶች

ፎቶ በካሜራ ወይም በስማርት ስልክ ያንሱና ወደዚህ ሳይት ይላኩት፤ በሰከንዶች ፕሮፌሽናል የፓስፖርት/ቪዛ ወይም የመታዎቂያ ፎቶ ያገኛሉ.
ተጨማሪ ኣማራጮች
ፎቶ ይስቀሉ(ኣፕሎድ) & ዉጤቱን ያግኙ

ምንጭ

በvisafoto.com የፓስፖርት ወይም ቪዛ ፎቶ ለመስራት መነሳት ያልብዎት ፎቶ ምሳሌ

ዉጤት

የውጤት ምሳሌ: የሚቀበሉት የተሰራ የቪዝ ወይም የፓስፖርት ፎቶ

እንደት ነው የሚሰራው?

ከጅርባ በነጭ ግድግዳ ባማድርግ በካሜራ ውይም በስማርክ ስልኮች ፎቶ ያንሱና, ለvisafoto.com ይላኩት, ምንም ሳይደክሙ ፈጣንና ፕሮፌሽናል ፎቶ ያገኛሉ.

ተቀባይነቱ አስተማማኝ ነውን?

አዎ. በአለም ዙሪያ ያሉ በርካታ የፓስፖርት፣ የቪዝና የመታዎቂያ ፎቶ ትክክለኛ መስፈርቶች አሉን. ፎቶውን በመንግስት ኤጀንሲ ተቀባይነት ካላገኘ ገንዘብዎን 100% እንመልሳለን.

ፎቶ ፕሪንቶችን አገኛለሁ?

ኣንዳንድ ድርጂቶች(የአሜሪካ ቪዛ, የካናዳ ቪዛ, ወዘተ) በኢንተርኔት መላክን ይፈቅዳሉ ,በነዚህ አጋጣሚዎች ፕሪንት አያስፈልገዎትም። በሌሎች ኬዞች ደግሞ በ10x15 ሰ.ሜ(4x6") ፎቶ ወረቀት ኦንላይን Walgreens ወይም ተመሳሳይ ሰርቪሶች ፕሪንት ማድረግ ይችላሉ። ፎቶውን በአካል ከኣድራሻቸው መወሰድ ይችላሉ አለያም በኢሜይል ይላክለዎታል. ከለር ፕሪንተር መጠቀም ሌላው ኣማራጭ ነው.

© 2020 visafoto.com | ፎቶ መስራት | መስፈርቶች | ግንኙነቶች | የፎቶ አንሽዎች መመሪያ | የአገልግሎት ህግጋትና ደንቦች | ሌሎች ቋንቋዎች | የማስተዋወቂያ ኮድ