ቤት ሆኖ የፓስፖርት ፎቶ እንደት ማንሳት ይቻላል? - የፎቶ አንሽዎች መመሪያ

ቤት ሆኖ የፓስፖርት ፎቶ እንደት ማንሳት ይቻላል? - የፎቶ አንሽዎች መመሪያ

የተሳካ ዉጤት ከጥሩ መነሻ ፎቶ ይጀምራል. እነዚህ የኛ መመሪያዎች ናቸው.

መሳሪያ

You will need a modern smartphone or a digital camera with resolution of 5 Megapixels or higher.

ብርሃናማ ግድግዳ, መጋረጃ, ስክሪን,ወይም . The person being photographed should not cast a strong shadow on the wall (our software will cope with mild shadows).

መብራት, ፍላሽ

የተሻለ ምስል ዉጤት ለማግኘት የመብራት አቀማመጥ ወሳኝ ነው. የተሻለው አካሄድ ደመናማ ቀን ላይ የሚታይ ሆኖ ፀሃይ በቀጥታ ከማያርፍበት ቦታ ላይ መነሳት ነው. ጥላና ነፀብራቅን ማስዎገድ ያስፈልጋል. ብርሃኑ እኩል ያረፈ መሆን ይገባዋል. ብርሃኑ በቂ ካልሆነ ወይም ፊት ላይ የሚያርፍ ጥላ ካለ ወይም ብርሃኑ እኩል ያረፈ ካልሆነ ፍላሽ መጠቀም ይመርጣል.

ልብሶች

ልብሶች ከጀርባው ቀልም ጋር ጥሩ ድምቀት እንድፈጥር ጠቆር ማለት አለባቸው.

መነፅር

የአሜሪካ ፓስፖርት ወይም ቪዛ: መነፅር አይፈቀድም. አንደ አጠቃላይ ፎቶ ሲነሱ መነፅር ማድረግ የለብዎትም. ያለ መነፅር መነሳት ካልቻሉ, ጥቁር አለመሆናቸውንና ቀለምና ነፀብራቅ እንደሌለባቸው ያረጋግጡ. አይኖች ሙሉ በሙሉ መታየት አለባቸው.

ፀጉር

ፀጉርዎ ፊትዎን ሊሸፍነው አይገባም, በተለይ አይንዎን, ለኣንዳንድ የዶክመንት አይነቶች ጆሮዎ መታየት ሊኖረባቸው ይችላል። ከበድ ያለ የፀጉር ስታይልና የጆሮ ጌጥ አያድርጉ.

ርቀት

The camera should be put about 5-7 feet (1.5-2 meters) from the face. Make sure to include the person's upper body and shoulders into the frame. The head and hair should be fully visible. Take several pictures slightly changing the distance.

ፊት

ፎቶ ተነሽው በቀጥታ ካሜራው ላይ መመልከት አለበት. በፊት የምልክት መግባቢያዎች ተፈጥሯዊ መሆን አለባቸው (ፈገግታ ወይም መኮሳተር), አፍን መዝጋት, አይንን ሙሉ በሙሉ የሚታይ መሆን አለበት.

ጥቂት ፎቶዎችን ያለ ፍላሽና በፍላሽ ይወሰዱ

ርቀትዎን አካላዊ ኣቀማመጥዎንና ብርሃን ኣቀማመጥዎን በማለያየት ፎቶዎችን ይወሰዱ, የተወሰኑትን በፍላሽ ለሎችን ደግሞ ያለ ፍላሽ.

አያስተካሉት(ኢድት አያድርጉት)

ፎቶውን ወደኛ ሳይት ከመላከዎ በፊት በማንኛውም ሶፍትዌር አያስተካክሉት(ኢዲት አያድርጉት).

የተባለሹ የፓስፖርት ፎቶዎች ምሳሌ

ማስፈንጠሪያዎች

ቪዛ ፎቶ (7ID መተግበሪያ) በስልክዎ ላይ ይጫኑ!

የፓስፖርት ፎቶዎች፣ የቪዛ ፎቶዎች እና የመታወቂያ ፎቶዎች። የQR ኮድ ማከማቻ፣ የፒን ኮድ ማከማቻ፣ የፊርማ ፋይል ሰሪ።

Download 7ID App for iOS   Download 7ID App for Android

7ID ድህረ ገጽ ከተጨማሪ መረጃ ጋር >

© 2014-2024 Visafoto.com | ፎቶ መስራት | መስፈርቶች | ግንኙነቶች | Refund policy | Shipping policy | የአገልግሎት ህግጋትና ደንቦች | Privacy policy
የፎቶ አንሽዎች መመሪያ | ሌሎች ቋንቋዎች | DV Program: photo, help, form, Q&A, blog. Free!