የአሜሪካ ዲቪ ኤሊክቶሮኒክ ዳይቨርሲቲ ቪዛ ሎተሪ ፎቶ በ2 ሰከንዶች

ከብርሃናማ ግድግዳ በተቃራኒ ስልክ ወይም ካሜራ በመጠቀም ፎቶ ያንሱና ይላኩና ለዲቪ-2022 (DV-2022) አረንጓደ ካርድ ሎተሪ የሚሆን ትክክለኛ ፎቶ ያገኙ።
  • በአሜሪካ ህጋዊ ዌብሳይት dvlottery.state.gov ተቀባይነት ስለማግኘቱ ሙሉ በሙሉ አስተማማኝ
  • ፎቶውዎን በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ ያገኛሉ
  • ፎቶው በመጠኑ 600x600 ፒክስል (2x2 ኢንች) ሆኖ በሌጣ ነጭ ባክግራውንድ፣ ትክክለኛ የራስ መጠን (1 ኢንች እስከ 1 3/8 ኢንች)፣ ትክክለኛ የአይን ቁመት (1 1/8 ኢንች አስከ 1 3/8 ኢንች ከታችኛው የፎቶው ጫፍ) እንድሁም 240ኬቢ አይበልጥም
  • በአሜሪካ ፓስፖርትና ቪዛ ፎቶ ሰፊ ልምድ አለን። ሁሉም የኛ ተጠቃሚዎች በትክክል ፎቷቸውን በ2020, 2019, 2018ና ከዛም በፊት ልከዋል።
ተጨማሪ ኣማራጮች
ፎቶ ይስቀሉ(ኣፕሎድ) & ዉጤቱን ያግኙ

ምንጭ

በvisafoto.com የፓስፖርት ወይም ቪዛ ፎቶ ለመስራት መነሳት ያልብዎት ፎቶ ምሳሌ

ዉጤት

ለዲቪ 2022 (DV-2022) አርንጓደ ካርድ ሎተሪ ፎቶ ትክክለኛ መጠን
© 2022 visafoto.com | መነሻ ገፅ | መስፈርቶች | ግንኙነቶች | የፎቶ አንሽዎች መመሪያ | የአገልግሎት ህግጋትና ደንቦች | ሌሎች ቋንቋዎች